መቼም እውነቱን ስለተናገርኩ አትወዱኝም…..
ይሄን
ግን
ባታነቡት ይሻላል
በግሩም ተ/ሀይማኖት
ሁሉ አማረሽን ወንድ ስለሚበዛ ለጥምቀት ጃን ሜዳ አትውስዷት አሉ እትዬ ኮኪ…እህ!.. ሁሌ ለማሾፍ ሲባል፣ በተተረተ ቁጥር እትዬ አስካለ፣ እትዬ ማሚቴ…ማሞ፣ ገብሬ…ምናምን እያልን ነው እንዴ መተረት ያለብን? እነሱዚ፣ ሶፊ፣ ኪኪ፣ ሳሚ.. አይተርቱም? አያስተርቱም? ደግሞም ጃን ሜዳ ያለውን ወንድ ሁሉ የምትመኝ ዘመናዊ ሴሰኚትን ሱዚና ኪኪ እንጂ እማማ ማሚቴ የት ያገኟታል? አራዳ ተብዬና አሮጊት አብሮ አይውል፡፡ ቆይ ሁሉ አማረሽ የተባለችው አንቺ ነሽ ብንል ወይም አንተ ብትሆንስ? ያየሽውን ካላስተኛሁ ያየኸውን ካልገለብኩ የምትል ወጣት የነብር ጣት እንደሚሉት ነህ እንበል፡፡ እንበል እንጂ ባትሆንም እንኳን ወጣት ነኝ ብለህ አስበህ ቦርሳህን ተገን አድርገህ ጥቂት ፍራንካ መኖር ወጣት አስመስሎህ አሸሸ ገዳሜ ክፍል ሶስት ላይ ትቀብጣለህ፡፡ መቼም እውነቱን ስለተናገርኩ አትወዱኝ…..ግን እውነቱን ነው ያወራሁት

እህ…ሳታገባ ያልከው
አሸሸ ገዳሜ አይቆጠርም? ከተቆጠረ ክፍል አንድ አይባልም?
ስታገባ ከሰርጉ ጀምሮ ልጅ
እስከማፍራት ወገብህን ሰብቀህ ወገብህን ንጠህ አልጋህን አርግበህ አይደል? እሱ አሸሸ ገዳሜ ሁለት አይባልም? አግብተህ
ወልደህ ራስህን እንደ ወጣት አስበህ ያለህን ባውንድ እየመዠረጥክ ልጅህን ልጅህን የሚያክሉ ህፃንትን ትገዛና ተጋድመህ ታጋድማቸዋለህ፡፡ ታዲያ
ይሄ አሸሸገ ዳሜ ክፍል ሶስት አይባልም? አሀ!...ሞት ይርሳኝ ለካ አንተ ዘምኛለሁ ስልጣኔ ቢጤ ፈንጥቆብኛል ባይ ነህ አማርኛ
አይገባህም፡፡ ፓርት ስሪ ብልክ ኖሮ ቅድሙኑ ይገባህ ነበር፡፡
እናልህ ወጣት መሆን ብቻ
ሳይሆን ዘማዊ መሆንም ቢሆን ያጋድምሃል፡፡ በቃ! ተጋድመህ ምን ልትሰራ ነው
ማለት
ይከብዳል፡፡ መቼም ቤርጎ ተከራይተህ ሸበላዋን
ይዘህ ገብተህ ለጸሎት ነው አይባልም፡፡ እንዲህ አይነት አመል
ያለባችሁ ሰዎች
ግን
ይሄን
ባታነቡት ይሻላል፡፡ ደም ብዛታችሁ ተነስቶ
እንደስታችሁ እንዳይገነፍል፣ ስኳራችሁ ወደ ጨውነት ተቀይሮ እንዳታማርሩኝ፡፡ መቼም እውነቱን ስለምናገር አትወዱኝም፡፡ ግን የምናገረው እውነት ነው፡፡
እድሜህ ግን ፊትህን ወደ እግዚአብሄር ቤት ማዞሪያው ላይ ይሆናል፡፡ ያንንም አልፈህ ቅበሩኝ ላይ ደርሰህ ቢሆንም ብር እንደ ወጣት አሳስቦህም ይሆናል፡፡ ለነብስህ ቤተ-ክርስቲያን፣ ለስሜትህ ቤርጎ እየተመላለስክም ሁለት ቦታ ደጅ ትጠናለህ…ግን አትድንም፡፡ በዝሙት የመጣውን መቅሰፍትም አስብ፡፡ አትዘሙት እንጂ በርትተህ ሰው ቆፍር አይልም ቃሉ፡፡ በትረ ሰለሞንህን አሽመልምለህ ጦዘህ ጥንቅሽዋን ታጦዛታለህ፡፡ ቱ!..ቱ!..ጀገንክ አያስብልህም፡፡ ቤት ግን ሚስትህ አንተን በሀሳብ እየሳለች ትራስ ታቅፋ ጣቶችዋን ስራ አብዝታባቸው….እውነት ነው፡፡ የምናወራው ሁሉ እውነት ነው፡፡ መደባበቅ ይብቃ፡፡
አንተ ሹገር ዳዲ ተብለህ ሽበትህን አቅልመህ ኪስህን መዋረጃ አርገህ ጋልበህ አስጋልበህ ስትገባ ቤት ያለችው ጌጥህን ቆሽሸህ ስትገባ ታቆሽሻታለህ፡፡ የተራረፈ ውጥረታዊ ገላህን ይዘህ ከአቅም በታች በመጫዎት በነካ የተባለ ይመስል አትክልት ውሀ እንደሚያጠጣ ቀድመህ ትደፋና ማንኮራፋትህን በትላክተሪኛ ታስነካዋለህ፡፡ በአለቀ ጉልበት /ፊያቶ/ ገብተህ ተልሞስሙሰህ ታልሞሰሙሳታለህ፡፡ …ኤጭ! እየበረርክ ሄደህ ፍሬን ሳትይዝ ዘለህ የወረድክበት መኪና ሄዶ ሄዶ ይጋጫል ወይ ገደል መግባቱን አትዝንጋ፡፡ ሚስትህን እንደዛ እንዳደረካት ብነግርህ እውነት ነው፡፡ መቼም እውነቱን ስለምናገር አትወደኝም፡፡ ሜሪ አርምዴ
‹‹…የተኛውን በሬ
ጎትጉተው ጎትጉተው አደረጉት አውሬ..›› ብላለች፡፡

ታግሳ ብታልፍህ እንኳን ስራህ ጀብዱ መስሎህ ትገፋበታለህ፡፡ አሀ! አሁን አንተ በወጣቲኛ አስበሀላ፡፡ እንደ ፔፕሲ ገንፍለህ መደፋት እና መድፋት ላይ በርትተህ ምርታማ
ለመሆን እየሰራህ ነው፡፡ ጥንቅሾቹም ሹገር ዳዲ፣ የሆላንድ ላም..መጣ እያሉ አንተ ፊት ሲሆን ፍቅሬ ውዴ…ይሉሀል፡፡ ታዲያ ለአፍ ነው፡፡ ኪስህን እንጂ አንተን መቼ ወደዱና..፡፡ ማን በዛገ ቆዳ ተፈግፍጎ ይወዛል ብለህ ነው? ሚስትህንም ነካክተህ ነካክተህ የፎረሽክበትን ወይም ጀርባ ሰጥተህ የገፋኸውን ገላ ይዛ ሹገር ማሚ ለመሆን ቦርሳዋን ሞልታ ትወጣለች፡፡ ላስቸግራችሁ ትወጣለችን በሁለት ፍቱልኝ፡፡
መጣሁ
እቀጥላለሁ…….