Tuesday, December 24, 2013

ግሩም ቪዲዮ ሰነዓ ኢሚግሬሽን እስር ቤት በር ላይ ልብስ በማደል ላይ ....በግሩም ተ/ሀይማኖት የተዘጋጀ

እስካሁን ያለውን አይታችሁ አሳዛኝ ካላችሁ እስኪ ቀጥሎ ያሉትን ላሳያችሁ ምን ይሰማችሁ ይሆን……በጣም ሰቅጣጭ ከሚባለው በላይ ሰቅጣች የሆነ ታሪክ ነው በዚህ ቪዲዮ ላይ የምትመለከቱት፡፡ ይህች ሴት አሁን አራት ልጆች ይዛለች፡፡ አንዷን ሶማሊያ ውስጥ በግድ በተደረገ ወሲብ (አስገድዶ መድፈር) ወልዳ ይዛ ወደ የመን ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ባህሩን ተሻገረች፡፡ የመን ውስጥ በግሩፕ ተደረጅተው  በባህር ገብተው ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚሻገሩትን በማገት ከቤተሰቦቦችሁ ወይም ሳዑዲ ውስጥ ከሚቀበላችሁ ዘመዳችሀ ይን ያል ብር አስልኩ በማለት የሚያሰቃዩት ሰዎች እጅ ወደቀች፡፡ ከሶስት አመት በላይ አግተው ለወሲብ መጠቀሚያ በማድርግ ሲጫወቱባት ከርማለች፡፡ እንደምታዩትም ሶስትተጨማሪ ልጆችን  ወልዳለች፡፡ አራት አባት የሌላቸው በግፍ ተወለዱ ልጆችን ይዛ ነው ወደ ሀገር ለመግባት የተገደደችው፡፡ የሚል በግፍ የተወለዱ ልጆች የያዘች ሴት ቃለ ምልልስ በቪዲዮ አስደግፌ ላቀርብላችሁ ነው፡፡ እንሆ እየተቀበልን ያለነው ግፍ አልቆመም፡፡ አሁንስ ምን እናድርግ……
 

Tuesday, December 10, 2013

ግሩም ቪዲዮ ወንዶች ሆይ በእናንተ ነው እንዲህ የሚደባደቡት.....ሲሰዳድቡም ጭምር ስሙዋቸው ትርጉም እንደህልም ባ...

ግሩም ቪዲዮ........... ኢንዲኖ የኛ ስታይል ማት ይሄንን ነው፡፡ እነዚህ ባለ ልዩ ተሰዕጦዎች ታለንት ሾው ቢ...

Friday, December 6, 2013

ግሩም ቪዲዮ በሰነዓ እስር ቤት ዛሬ አርብ ኖቬምበር 6 ነው፡፡