Thursday, January 3, 2013

ይህን ሰው ታስታውሱታላችሁ?
ብዙ ሰዎች ዘፈኖቹን ያውቁዋቸዋል፡፡ ‹‹ ምነው ተለየሽኝ መስከረም ሳይጠባ..›› የምትለው ዜማው ይበልጥ ታሳውቀዋለች፡፡ ግርማ ነጋሽ ድምጻዊ ብቻ ሳይሆን አንጋፋ ጋዜጠኛም ነው፡፡ ከልጆቹ ውስጥም ቤዛይት ግርማ በጋዜጠኝነት ሞያ ተሰልፋ ነበር፡፡

0 Comments:

Post a Comment

Subscribe to Post Comments [Atom]

<< Home